የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሲሆን አንድ አዲስ ቡድንም ለመጀመሪያ…
ቶማስ ቦጋለ
የጣና ሞገዶቹ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማ የባለ ልምዱን አማካይ እና የታዳጊውን የመስመር ተጫዋች ውል አራዝሟል። ዮሐንስ ደረጄን ከድሬዳዋ ፣…
የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ?
ከ31 ቀናት በኋላ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ያለበት ወላይታ ድቻ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ…
የጣና ሞገዶቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ፈራሚዎቹን ከከፍተኛ ሊጉ አድርጓል። የመስመር ተከላካያቸውን መሳይ አገኘሁ ውል በማደስ…
ወላይታ ድቻዎች የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት የጦና ንቦች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ከቀናት በፊት የዮናታን ኤልያስ…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ የአሰልጣኞችን ውል ሲያራዝም በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ካደጉበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ዓመታት በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የጸባይ ዋንጫ ማሸነፍ የቻሉት ቦሌ ክ/ከተማዎች 11…
አዞዎቹ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል
አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ሲቀጥል አራት ተጫዋቾችንም ለተጨማሪ ዓመት ለማስቀጠል ተስማምቷል። አሰልጣኝ በረከት ደሙን በአሰልጣኝነት…
ቡናማዎቹ ስብሰባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂውን ሦስተኛ ፈራሚ አድርጎታል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሳይጠበቁ የዋንጫ…
የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ፎርማት ተቀይሯል
የ2018 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከነሐሴ 25 ጀምሮ በአዲስ ፎርማት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል።…
ለአምስት አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል
በቪዛ ምክንያት ስብስቡ የተመናመነበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጨማሪ አምስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በቀጣዩ ቅዳሜ በዩናይትድ ስቴትስ…

