ምንተስኖት አሎ ቱርክ ገብቷል

የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ ውጭ እንደሚሄድ የተነገረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ በሠላም ቱርክ ገብቷል።…

ቢኒያም በላይ ወደ ሌላው የስዊድን ክለብ አምርቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አማካይ ቢኒያም በላይ ለስዊድኑ ክለብ ኡሚያ ኤፍሲ ፊርማውን አኑሯል። ከሌላኛው የስዊድን ክለብ ስሪያንስካ…

ግብጻዊው የተጫዋቾች ወኪል የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ለመስራት አቅዷል

ከኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ወኪል ነው። ባለፉት ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ወደ ግብፅ…

ሎዛ አበራ በማልታ ግብ ማምረቷን አጠናክራ ቀጥላለች

ትላንት ምሽት በተደረገ ተጠባቂ የማልታ የሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ ቡድኗ ሦስት ነጥብ…

ሎዛ አበራ ዛሬም ግቦች አስቆጥራለች

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ ግብ ማስቆጠሯን ቀጥላለች። ምሽት በተካሄደ ጨዋታም ሁለት ጎሎች አስቆጥራለች። ከቀናት በፊት ከምጋር…

ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመሪያ ዋንጫ አሳክታለች

አስደናቂ ሳምንትን እያሳለፈች በምትገኘው ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ ታግዘው ቢርኪርካራዎች የማልታን ቢኦቪ የሴቶች ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማንሳት…

ሎዛ አበራ በአንድ ጨዋታ ሰባት ግቦች አስቆጠረች

ቢርኪርካራዎች ሄበርንያንስን አስራ ሰባት ለባዶ በረመረሙበት ጨዋታ ሎዛ አበራ ሰባት ግቦች አስቆጠረች። በማልታ አስደናቂ ብቃት በማሳየት…

ሎዛ አበራ በማልታ ሊግ ያስቆጠረቻቸውን ግቦች ቁጥር አስር አደረሰች

በማልታ የተሳካ ጊዜ በማሳለፍ የምትገኘው ሎዛ አበራ ዛሬ ቡድኗ ቢርኪርካራ ራይደርስን 8-1 ባሸነፈበት ጨዋታ በሃያ ሰባተኛው…

ኡመድ ዑኩሪ ግብ አስቆጥሯል

በውድድር ዓመቱ መጀመርያ አስዋንን የተቀላቀለው ኡመድ ኡክሪ ዛሬ በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሁለት ግቦች አስቆጥሯል።…

ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ በሰራችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

እረፍት ላይ የነበረው የማልታ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ትላንት ሲጀመር ትናንት ምሽት ሞስታን በሜዳው ገጥሞ 5ለ1 ሲያሸንፍ…