የወቅቱ የብሔራዊ ቡድን አንበል እና ኮከብ ተጫዋች በቀጣይ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳቡን አጋርቷል

👉”በእኛ አቋም እና ፊዚካል የጋራ የህብረት ሲሆን ለበለጠ ውጤት ይሻላል።” 👉”ምን እንኳን የማለፍ ዕድሉ ባይኖረንም የብሔራዊ…

የዋልያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለቀጣይ ቆይታቸው እና የብሔራዊ ቡድኑ የሽንፈት ምክንያት ምን እንደሆነ ምን አሉ?

👉 “በአስር ሺህ እና በአምስት ሺህ  ሜትር ሩጫ የምንታወቅበት ነገር አለ።” 👉 “ነገ ምን እንደሚሆን ጊዜው…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን  የምትገጥመው ቡርኩናፋሶ ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…

ዋልያዎቹ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋል። በቀጣይ ከጊኒ ቢሳው…

ዋልያዎቹ ለአንድ የመስመር ተከላካይ ጥሪ አቅርበዋል

ጉዳት ባስተናገደው ያሬድ ካሳዬ ምትክ ሌላኛው የመስመር ተከላካይ የዋልያዎቹን ስብስብ ተቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ…

የዋልያዎቹ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጭ ሆነ

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ውጭ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ቢሳው…

ዋልያዎቹ ለአንድ ግብ ጠባቂ ጥሪ አቅርበዋል

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ኑራ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ በምትኩ አንድ ግብ ጠባቂ ጠርተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር…

ቢንያም በላይ ከቀጣዩ ጨዋታ ውጭ ሆኗል

ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን ጋር ለሚደርጉት ጨዋታ የወሳኙን ተጫዋች ግልጋሎት አያገኙም። በአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ፣ ቡርኪና…

ዋልያዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሁለት ፍፁም ቅጣት ምት ግቦች በግብፅ ብሔራዊ ቡድን 2ለ0 ተረቷል። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር…