በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው ብሔራዊ…
የተለያዩ
2022 ዓለም ዋንጫ| የኢትዮጵያ የምድብ ማጣርያ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል
ኳታር ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ድልድል የተደረገ ዛሬ ይፋ ሲሆን ዋልያዎቹ በምድብ ‘ G’ ተደልድለዋል።…
“ከሁኔታው በኋላ ህዝቡ ጥሩ ትብብር ባያደርግልን በሕይወት የመቆየቴ ነገርም ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነበር” ኤፍሬም ኪሮስ
ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ላይ የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ጨዋታ አድርገው ወደ መቐለ በሚመለሱበት ወቅት ባልታወቁ…
አደጋ ያጋጠማቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት እየተመለሱ ነው
ታህሳስ 24 የመኪና አደጋ የደረሰባቸው የአዴት ከተማ ተጫዋቾች ወደ መልካም ጤንነት ላይ እየተመለሱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።…
“በእግር ኳስ ውስጥ ሁሌም ማድረግ ያለብህ ትልቁ ነገር ስህተትን ማፈንፈን ነው” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል
በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ቅዳሜ እለት…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል
በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ…
ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፫) | አሰልጣኞች ትኩረት
በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተከሰቱ ሁነቶችን ከአሰልጣኞች አንፃር ቃኝተን እንዲህ ተመልክተነዋል። 👉 አስገዳጅ ደንብ የሚያስፈልገው ድህረ ጨዋታ…
ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት
በ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በርካታ ተጫዋቾች የትኩረት ማዕከል መሆን ችለዋል። እኛም ዋና ዋናዎቹን መርጠን በተከታዩ መልኩ አሰናድተናል።…
ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፩) | ክለብ ትኩረት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓርብ እና ቅዳሜ በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል መቐለ መሪነቱን ያጠናከረበትን፤ ስሑል…
ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዓርብ እና ቅዳሜ ተከናውነዋል። በስምንቱ ጨዋታዎች በንፅፅር ጥሩ አቋም ያሳዩ…

