ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ ቡድኖች በሙሉ ሲታወቁ ኮልፌ ቀራኒዮ እና ባቱ ከተማ ለፍፃሜ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ እና ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የመለያ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው…

ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ አራት ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ሶሎዳ ዓድዋ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ፣ ጋሞ ጨንቻ…

አንደኛ ሊግ | ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ሲታወቁ ሐሙስ ወሳኞቹ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ ወደ ሩብ ፍፃሜ የተሸጋገሩ ክለቦች በሙሉ ታውቀዋል። ወደ…

የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ወደ ነገ ተዘዋውረዋል

ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ ስድስት ቡድኖች ተለይተው የሚታወቁበት የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ (ዝዋይ) ከተማ እየተካሄደ መሆኑ…

አንደኛ ሊግ | በሁለት ተጫዋቾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ የዲሲፕሊን ግድፈት አሳይተዋል በተባሉት ሱሉልታ ከተማ እና ሰሎዳ ዓድዋ ተጫዋቾች ላይ…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሦስተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ እየተካሄደ ሦስተኛ ቀኑን ሲይዝ አዲስ አበባ ፖሊስ ተከታታይ ድሉን…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተከናውነዋል።…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

ወደ 2012 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚያልፉ ስድስት ቡድኖችን ለመለየት የሚደረገው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በባቱ…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ

የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ በባቱ ከተማ ይፋ ሆኗል። ከአንደኛ…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዕሁድ ይጀምራል

በስድስት ምድቦች ተከፍሎ በኅዳር ወር መጀመሪያ በ58 ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከፊታችን…