በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ሠራተኞቹን 3ለ0 ረተዋል። በ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር ወልቂጤዎች በ25ኛው ሳምንት በፋሲል…
ድሬዳዋ ከተማ

መረጃዎች | 103ኛ የጨዋታ ቀን
እጅግ ወሳኝ ወደሆነው ምዕራፍ እየተሸጋገረ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ26ኛ ሳምንት መርሃግብር ይመለሳል ፤ የነገዎቹን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች አምስት ጎል አስቆጥረው አምስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አግኝተዋል
ኢትዮጵያ መድኖች በፍጹም የበላይነት በጎል ተንበሽብሸው 5-0 ሲያሸንፉ ድሬደዋ ከተማዎች አስከፊ ሽንፈት አስተናግደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በባለፈው…

መረጃዎች | 100ኛ የጨዋታ ቀን
በ25ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት መርሀ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀምበሪቾ ከ ባህርዳር…

ሪፖርት | ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ መርሐግብር በመሃል ተከላካዮች በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተገናኝተው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማ በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጣና ሞገዶቹ…

መረጃዎች | 90ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናት ዕረፍት በኃላ በ23ኛ ሳምንት ውድድር የሀዋሳ ከተማ ቆይታውን ጅማሮ የሚያበስሩትን ሁለት መርሐግብሮች…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማዎች ሜዳቸውን በድል ተሰናብተዋል
ብርቱካናማዎቹ በካርሎስ ዳምጠው ግሩም ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በመርታት የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል አጠናቅቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉትን የ22ኛው ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ…