በስምንተኛው ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ላይ ጉዳት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል።…
ኢትዮጵያ ቡና
የአቡበከር ናስር የጉዳት መጠን ዛሬ ይታወቃል
በትላንትናው ዕለት ጉዳት ያስተናገደው አቡበከር ናስር የጉዳት ሁኔታ ዛሬ ይታወቃል። ቡናማዎቹ ትናንት በስምንተኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሙጂብ ጎሎች ቡናን አሸንፏል
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-1 በሆነ ጠባብ ውጤት…
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ጥር 3 ቀን 2012 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና 10′ ሙጂብ ቃሲም 85′ ሙጂብ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በቡድኖቹ የአጨዋወት ባህርይ ምክንያት የ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ መርሐ ግብር የሆነውን የፋሲል ከነማ እና…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-2 ኢትዮጵያ ቡና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሀግብር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ዕረፍት አልባው ጨዋታ በባህር ዳር ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 3-2 በሆነ…
ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ታኅሳስ 29 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 3-2 ኢትዮጵያ ቡና 14′ ዳንኤል ኃይሉ 16′…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን…
Continue Reading