በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ኢትዮጵያ ቡና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ባህር ዳር ከተማ
ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የበላይነት መጠናቀቁን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ቡናማዎች ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሃግብር ቡናማዎች የጣናውን ሞገድ በመርታት ዳግም ወደ ድል መመለስ ችለዋል። ኢትዮጵያ ቡና በ16ኛው ሳምንት…
መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጦና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
”በማንኛውም ሰዓት ለማግባት ነው ጥረት ምናደርገው” አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይለ ”ጥድፊያዎች ችኮላዎች አሉ እሱን ማስተካከል አለብን” አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በአስደናቂ ግስጋሴው ቀጥሏል
የአቡበከር ሳኒ የ84ኛ ደቂቃ ግብ ኢትዮጵያ መድንን አምስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስጨብጣለች። ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት…
መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0 – 1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና በናይጀርያዊው ዲቫይን ንዋቹኩ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ናይጄሪያዊው አማካይ ዲቫይን ዋቹኩዋ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ቡናማዎቹ ወደ ድል ሲመለሱ ዐፄዎቹ ከአምስት ጨዋታ በኋላ ሽንፈት…
መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ…

