ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

ኢትዮጵያ ቡና ፈረንሳያዊው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱ ተረጋግጧል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና በሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ ራሱን አጠናክሮ ለማቅረብ የዝውውር እንቅስቃሴ በመጀመር ሄኖክ ካሳሁንን በዛሬው ዕለት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር መደበኛ የመጨረሻ መርሃግብሮች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ከውጤት ቀውስ…

ሪፖርት | መከላከያ የዓመቱን የመጀመሪያ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ከ15ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በመጨረሻ የተካሄደው የመከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ግብ ጦሩን…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ ሳይጠበቅ ከኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ሦስት ነጥብ ወሰዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የመውረድ ስጋት የተጋረጠበት ደቡብ ፖሊስ ከሜዳው ውጪ ኢትዮጵያ ቡናን 2-1…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ነገ ዘግየት ብሎ የሚጀምረው የቡና እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ የዛሬ ቅድመ…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲያዊውን አጥቂ ዝውውር አጠናቋል

ኢትዮጵያ ቡና የቡሩንዲ ዜግነት ያለው ሁሴን ሻባኒ የተባለ አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  ሁሴን ሻባኒ ለኢትዮጵያ ቡና…

ተመስገን ካስትሮ ለወራት ከሜዳ ይርቃል

ከአርባምጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ዘንድሮ በመቀላቀል መልካም የሚባል የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ተከላካዩ ተመስገን ካስትሮ በገጠመው…

” የረዣዥም ኳሶች አድናቂ አይደለሁም፤ ለውጤቱ ኃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ” አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ጅማ አባ ጅፋርን ገጥሞ በአስቻለው ግርማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጅማ አባ ጅፋር በአዲስአበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 በመርታት ደረጃውን ያሻሻለበትን…