ምዓም አናብስት ስብስባቸውን በማጠናከሩ ቀጥለዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀዬን በመንበሩ የሾሙት መቐለ 70 እንደርታዎች በቀጣዩ ዓመት ለሚሳተፉበት…
መቐለ 70 እንደርታ
ሰለሞን ሀብቴ ወደ ምዓም አናብስት ለመመለስ ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ሲስማማ የነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። ቀደም ብለው የቦና ዓሊን ዝውውር…
ቦና ዓሊ ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተስማምቷል
መቐለ 70 እንደርታዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው አራት ተጫዋቾች ለማስፈረም የተስማሙት መቐለ 70…
አሸናፊ ሀፍቱ ከእናት ክለቡ ጋር ይቆያል
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ። መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹ አሸናፊ ሀፍቱን ለተጨማሪ…
ምዓም አናብስት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ሸሪፍ መሐመድ እና ያሬድ ከበደን ለማስፈረም የተስማሙት…
ያሬድ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ። በትናንትናው ዕለት ጋናዊው ተከላካይ ሸሪፍ መሐመድን ያስፈረሙት መቐለ 70…
መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ምዓም አናብስት ጋናዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መቐለ 70…
\”ክለቦቻችንን እንታደግ\” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
ለመቐለ 70 እንድርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የተዘጋጀውን የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል።…
መቐለ 70 እንደርታ ወደ ልምምድ ተመልሷል
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታዎች ልምምድ ጀምረዋል። ምዓም አናብስት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነበራቸው…
መቐለ 70 እንደርታ በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮኖቹ ምዓም አናብስት በወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አድርገው መግለጫ ሰጥተዋል። የክለቡ የበላይ ጠባቂ…