ወላይታ ድቻ የአምስተኛ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

ፀጋዬ አበራ ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ፈፅሟል፡፡ ከአርባምንጭ ከተማ የታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ድረስ…

ሽመክት ጉግሳ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተስማማ

ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹ ሽመክት ጉግሳን ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ በመስመር አጥቂነት በፕሪምየር ሊጉ ከሚጫወቱ ተጫዋቾች መካከል ከግንባር…

ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

በቀድሞው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መምህር የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች እስከ አሁን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙ ሲሆን…

ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

የጦና ንቦቹ ኤልያስ አሕመድን ስምንተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ የቀድሞው የሰበታ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች…

ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ቀደም ብለው አራት ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን እና ግብ ጠባቂ…

ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የነበረው ባዬ ገዛኸኝ በወላይታ ድቻ ለመቆየት ተስማማ

በዝውውር ገበያው እምብዛም እየተሳተፉ የማይገኙት የጦና ንቦቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የሚመሩት…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…

ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ

ከሰሞኑ አዲስ ሥራ አስኪያጅ በይፋ የሾመው ወላይታ ድቻ አዳዲስ ተጫዋቾችን ለቀጣዩ የውድድር አመት ከማምጣት አስቀድሞ በክለቡ…

ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመ

ክለቡ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ሲቪያቸውን አስገብተው ሲወዳደሩ ከነበሩ ግለሰቦች መካከል አቶ ኢያሱ ነጋ አዲሱ የክለቡ…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከባዬ ገዛኸኝ ጋር …

የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን የወላይታ ዲቻው ባዬ ገዛኸኝ ነው። በደቡብ ክልል ሚዛን ቴፒ ከተማ እንደተወለደ…