ወላይታ ድቻ ለጌዴኦ ተፈናቃዮች ድጋፍን አደረገ

ወላይታ ድቻ በቅርቡ ከመኖሪያ አካባቢያቸው በመፈናቀል ለችግር ለተጋለጡት የጌዲኦ ማኅበረሰብ የገንዘብ እና የእህል ድጋፍን አደረገ፡፡ ስራ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

ከፕሪምየር ሊጉ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል የወራጅነት ስጋት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ ሶዶ ላይ…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ለሁለተኛው ዙር ካለበት መጥፎ የውጤት ጉዞ ለመላቀቅ በማለም አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ…

ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ 

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…

ወላይታ ድቻ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

ወላይታ ድቻ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ካስፈረመው የመሀል ተከላካዩ እርቅይሁን ተስፋዬ ጋር ተለያይቷል፡፡ ስብስቡን ለማጠናከር ትላንት ደጉ ደበበ…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወላይታ ድቻ አንጋፋው ተከላካይ ደጉ ደበበ እና የቀድሞ አጥቂው አላዛር…

ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ

ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአሰልጣኝ ቅጥር በማውጣት ሲያወዳድር የቆየው ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ሾመ። ከአሰልጣኝ…

ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች አሰናበተ

በወላይታ ድቻ አንድም ጨዋታን ማድረግ ያልቻለው የግራ መስመር ተከላካዩ ታረቀኝ ጥበቡ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ ከሀድያ ወደ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በጊዜያዊ አሰልጣኝ እየተመራ ወደ ድል ተመልሷል

ከ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የእሁድ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ሶዶ…