ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ላልተወሰነ ጊዜ የስታዲየም ለውጥ አደረጉ

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ መሠረት ወልዋሎ እና ስሑል ሽረ ሜዳቸው…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ወደ ስራቸው ተመልሰዋል

የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከገጠማቸው መጠነኛ የጤና እክል አገግመው ወደ ስራ ገበታቸው ተመልሰዋል። በደረሰባቸው መጠነኛ የጤና…

አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ

በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 7 ቀን 2012 FT ወልዋሎ 1-2 ሰበታ ከተማ 78′ ጀኒያስ ናንጂቡ 52′ ጀዋር ባኑ…

Continue Reading

አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን አሸንፏል

በምድብ ሁለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች በሰበታ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ኅዳር 4 ቀን 2012 90′ ኢትዮ ቡና 1-0 ወልዋሎ 62′ አቤል ከበደ – ቅያሪዎች 46′  ሚኪያስ  የአብቃል…

Continue Reading

አአ ከተማ ዋንጫ | ወልዋሎ ድል አድርጓል

በሁለተኛ ቀን የአዲስአበባ ከተማ ጨዋታ 8 ሰዓት ላይ ወልዋሎ ዓ/ዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1ለ0 በመርታት ውድድሩን በድል…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ ውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2012 FT ኤሌክትሪክ 0-1 ወልዋሎ  – 33′ ጁኒያስ ናንጂቡ ቅያሪዎች 46′  አቡበከር ደ  በረከት …

Continue Reading

ወልዋሎዎች የሚሳተፉበት ውድድር ታውቋል

በሁለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ምድብ ድልድል የተካተቱት ወልዋሎዎች በየትኛው ውድድር እንደሚሳተፉ ታውቋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአዲስ…

ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ከተሳተፉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ወልዋሎዎች የ የኤርሚያስ በለጠ እና አቼምፖንግ አሞስን ዝውውር…