“የዚህ ዓመት እቅዴ ከቡድኔ ጋር ጥሩ ዓመት ማሳለፍ ነው” ካርሎስ ዳምጠው

ባለፈው የውድድር ዓመት ከጅማ አባቡና ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን በመቀላቀል ቡድኑ በሁለቱም…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 2-1 ወላይታ ድቻ

በሊጉ ሁለተኛ ሳምንት መቐለ ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ወልዋሎ 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች ምክትል…

ሪፖርት | ወልዋሎዎች ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል

ወልዋሎ በካርሎስ ዳምጠው እና ሰመረ ሃፍታይ ግቦች ወላይታ ድቻን 2-1 አሸንፏል። ሁለቱ በሊጉ አናት የሚገኙትን ክለቦች…

ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 27 ቀን 2012 FT ወልዋሎ 2-1 ወላይታ ድቻ 3′ ካርሎስ ዳምጠው 60′ ሰመረ ሀፍታይ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ

በመጀመርያው ሳምንት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝተው በሊጉ አናት የሚገኙት ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያው ሳምንት…

Continue Reading

“ዘንድሮ የኮከብ ተጫዋች ወይም አስቆጣሪነት ክብርን አልማለሁ” – ሰመረ ሃፍታይ

በዓዲግራቱ ኬኤምኤስ ፕሮጀክት የጀመረው የእግርኳስ ህይወት ለሶስት ዓመታት በወልዋሎ ቢ ቡድን እንዲሁም ካሳለፍነው የውድድር ዘመን አጋማሽ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-3 ወልዋሎ

በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልዋሎ ከሜዳው ውጭ ሰበታ ከተማን 3ለ1 በመርታት ሥስት ነጥብ አሳክቷል። ከጨዋታው…

ሪፖርት | ሰመረ ሃፍታይ ለወልዋሎ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በስታዲየማቸው እድሳት ምክንያት በአዲስአበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሰበታ ከተማዎች በወልዋሎ የ3ለ1 ሽንፈት አስተናግደዋል። በዛሬው ጨዋታ…

ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 21 ቀን 2012 FT ሰበታ ከተማ 1-3 ወልዋሎ 59′ ምስጋናው ወ/ዮሐንስ 40′ ካርሎስ ዳምጠው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

በዚህ ሳምንት በአዲስ በአበባ ስታዲየም በብቸኝነት የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ሰበታ ከተማዎች የሚጠቀሙበት ስታዲየም ብቁ አለመሆኑን…

Continue Reading