የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ባዶ ለባዶ አቻ መለያየቱ ይታወሳል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም ከጨዋታው…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋር ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተዋል
የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ ትግራይ ስታዲየም ላይ ተከናውኖ ያለ ጎል…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ታኅሳስ 11 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች 46′ ሚካኤል ስምዖን 63′ ኤርሚያስ ሱራፌል …
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ጅማ አባጅፋርን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለት የተለያየ ጉዞ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን…
Continue Reading” ከግብ ጠባቂው በስተቀር ተጫዋች ስንመለምል ለአንድ ሚና ብለን አናመጣም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
በአዲሱ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተጫዋቾች አጠቃቀም ነው። ከቅድመ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ
ወልዋሎዎች በጁንያስ ናንጂቦ እና ገናናው ረጋሳ ግቦች ስሑል ሽረን ካሸነፉ በኃላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ሃሳብ…
ሪፖርት| ወልዋሎዎች በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል
ቢጫ ለባሾቹ ስሑል ሽረን 3-0 በማሸነፍ ነጥባቸው ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርገዋል። በጨዋታው ወልዋሎዎች ከባለፈው ሳምንት አሰላለፋቸው…
ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ታኅሳስ 4 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 0-3 ወልዋሎ – 13′ ገናናው ረጋሳ 33′ ጁኒያስ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ
የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ስሑል ሽረን የሚያገናኘው ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈው በሁለተኛው…
Continue Readingባልታወቀ ምክንያት ጠፍቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ክለቡ ተመልሷል
ባልታወቀ ምክንያት ከቡድኑ ተለይቶ የሰነበተው ናሚቢያዊው የወልዋሎ ተጫዋች በድጋሚ ቡድኑን ተቀላቅሏል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ የናሚብያው ቱራ…