የሐዋሳ ከተማ ቆይታ መዝጊያ በነበረው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ስሑል ሽረ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጋራት…
ሀዲያ ሆሳዕና
ሪፖርት | ድራማዊ ትዕይንት በነበረበት ጨዋታ ነብሮቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብ አግኝተዋል
እጅግ አስገራሚ ትዕይንቶችን ባስመለከተን ጨዋታ ነብሮቹ ከመመራት ተነስተው ከ80ኛ ደቂቃ ጀምሮ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች 3ለ2 በሆነ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ነብሮቹ እና ቢጫዎቹ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ 3ኛ መርሐ-ግብር ነው። በሰላሣ ስምንት ነጥቦች 7ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በዲቫይን ዋቹኩዋ ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 መርታት ችለዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
ቡናማዎቹ እና ነብሮቹ የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር ነው። በአርባ ሁለት ነጥቦች 3ኛ ደረጃ ላይ…
ሪፖርት | ነብሮቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አንድ ነጥብ አግኝተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር 1ለ1 ተለያይቷል። ከሽንፈት የተመለሱት…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አሳክተዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ወላይታ ድቻን 3ለ1 አሸንፏል። 09፡00 ሲል በዋና ዳኛ ባሕሩ ተካ መሪነት…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕናን ማሸነፍ ችሏል
ምዓም አናብስት ነብሮቹን 2-0 በማሸነፍ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ድል ማድረግ ችለዋል። በኢዮብ ሰንደቁ 25ኛ ሳምንቱን…
ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። ያለፉትን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው። በቅርብ ጨዋታዎች ላይ መጠነኛ የውጤት መጥፋት የገጠማቸው…

