ከፍተኛ ሊግ: ለገጣፎ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ለገጣፎ ለገዳዲ የምክትል አሰልጣኝ ቅጥርን ጨምሮ የነባር ተጫዋቾቹን ውል የማራዘም እና አዳዲሶችንም የማስፈረም ስራ ሰርቷል። በአሰልጣኝ…

የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚደረገው የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የአቋም መፈተሻ ውድድር ዛሬ በዱራሜ ከተማ ተጀምሯል፡፡…

ከፍተኛ ሊግ| ወሎ ኮምቦልቻ ወደ ቀድሞ አሰልጣኙ ፊቱን አዙሯል

በከፍተኛ ሊግ የመወዳደር እድል ያገኘው ወሎ ኮምቦልቻ የቀድሞውን አሰልጣኙ መላኩ አብርሀን መልሶ ቀጥሯል። በ2010 ውድድር ዓመት…

ፌዴራል ፖሊስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ክረምቱን በብዙ ውዝግብ ውስጥ አሳልፎ የነበረው ፌዴራል ፖሊስ በአዲሱ ፎርማት በከፍተኛ ሊግ መቆየቱን ተከትሎ የአዲስ አሰልጣኝ…

ጅማ አባ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የነበረውና በ2010 የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ተፎካካሪ ክለብ የነበረው…

የከፍተኛ ሊግ ምድቦች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉ ቡድኖች በየትኞቹ ምድቦች መደልደላቸውን አውቀዋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2010 የውድድር ዓመት ግምገማ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የፎርማት ለወጥ ተደረገበት

ከፍተኛ ሊጉ በ36 ክለቦች መካከል በሦስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል። የሀገሪቱ የሁለተኛ ዕርከን ውድድር የሆነው ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ: አዲስ አበባ ከተማ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ክለብ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈጸም ለ2011 የውድድር ዘመን ዝግጅት በማድረግ ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ሰባት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እየደረሰ በተደጋጋሚ የሚመለሰው ሀላባ ከተማ ዘንድሮም ወዳሰበበት ሊግ ለመቀላቀል…

የከፍተኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ተሸጋሽጓል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት እና ያለፈው ዓመት አፈፃፀም  ሪፖርት የሚቀርብበት…