ከፍተኛ ሊግ | ሀዲያ ሆሳዕና ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

የቀድሞ አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን በመሾም ለ2011 የከፍተኛ ሊግ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ዝውውር…

ከፍተኛ ሊግ| ኢትዮጵያ መድን ዋና እና ረዳት አሰልጣኞች ሾመ

የከፍተኛው ሊግ ምድብ ሀ ክለብ የሆነው ኢትዮጵያ መድን ዋና እና ረዳት አሰልጣኞችን ቅጥር ፈፅሟል። መድን አሰልጣኝ…

አዲስ አበባ ከተማ መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ የሊጉ ልምድ ያላቸው መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።  አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ| ኤሌክትሪክ 11 ተጫዋቾች ሲያስፈርም በቡድኑ የሚቆዩትንም ለይቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11 አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም አስር የታዳጊ ተጫዋቾችን በዋናው ቡድኑ ውስጥ አካቶ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት…

የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ማረፊያ ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል

በደቡብ ፖሊስ እና ሀድያ ሆሳዕና መካከል የውዝግብ ምንጭ የነበረው የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጉዳይ ዕልባት አግኝቷል። ከቀናት…

ደቡብ ፖሊስ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በትላንትናው ዕለት አንድ ተጫዋች በማስፈረም ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል።  ናትናኤል…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ እና ሰበታ አሰልጣኝ ቀጥረዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የውድረር ዓመቱን ያሳለፉት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሰበታ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ ይግባኝ ጠይቋል

ፌደራል ፖሊስ በሽረ እንደስላሴ ላይ ያስመዘገበው የተጨዋች ተገቢነት ክስ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ይግባኝ ብሏል። ነሀሴ 14 በተደረገው…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ስልጠና አዘጋጅቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞቹን ክህሎት ለማሳደግ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና አዘጋጅቷል። ከመፍረስ ስጋት ተላቆ በአዲስ የቦርድ አመራር…

አዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ዳይሬክተር እና የሴት ቡድን አሰልጣኝ ቀጥሯል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ላደገው የሴቶች ቡድኑ አሰልጣኝ…