ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር…

የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛው ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚጀምርበት ወቅት ላይ የሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ከውሳኔ ደርሷል። የሊጉ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ የካቲት 16 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ – – ቅያሪዎች 73′ ከሪም…

ዓይነ ሥውርነት ክለባቸውን ከመደገፍ ያላገዳቸው ደጋፊዎች

“እግርኳስን በማየት ብቻ የምትደሰትበት ስፖርት አይደለም” ማየት የተሳነው ወጣት ፍቃዱ ተስፋዬ በዓለም እግርኳስ በተለይ ባደጉ ሀገራት…

ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 3 – 3 ወልቂጤ

ዓዲግራት ላይ የተደረገውና 3-3 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ተከትሎ የወልቂጤው ደግአረገ ይግዛውን አስተያየት ስናካትት በወልዋሎ በኩል አስተያየታቸውን ማካተት…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

መዲናዋ ላይ በነበረው የሙዚቃ ድግስ ምክንያት ከቅዳሜ ወደ ነገ የተዘዋወረውን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማን ጨዋታ…

Continue Reading

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሜዳው በተመለሰበት ጨዋታ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

ስድስት ግቦች በታዩበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል። ከጨዋታው መጀመር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-2 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛው ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 3ለ2 ካሸነፈ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

በአስራ አምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት…