ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አበርክቶ የነበረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ አሁን…
01 ውድድሮች
“ምርጥ መባሌ ይገባኛል” አስቻለው ታመነ
ያለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ በሶከር ኢትዮጵያ አንባቢያን እና አርታኢያን የተመረጠው አስቻለው…
ያለፉት 5 ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች…
ሶከር ኢትዮጵያ ከአንባቢዎቿ እና ከአርታኢዎቿ በሰበሰበችው ድምፅ መሰረት ያለፉት አምስት ዓመታት የሊጉ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል። የሃገር…
የ1996 የፕሪምየር ሊግ ድል ትውስታ – በወቅቱ ኮከብ ተጫዋች ሙሉጌታ ምህረት
በዛሬው የትውስታ አምዳችን ሀዋሳ ከተማን 1996 ላይ በአምበልነት እየመራ ከክለቡ ጋር ቻምፒዮን የሆነውን እና በግሉ የሊጉ…
የመጀመርያው እና ብቸኛው ኮከብ ግብ ጠባቂ – ትውስታ በጀማል ጣሳው አንደበት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ታሪክ የመጀመርያውና ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆኖ ተሸለመው ጀማል ጣሰው የትውስታ…
የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በጎ ተግባር ቀጥሏል
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ አባላት በሙሉ ለመቅዶንያ አረጋውያን እና ህሙማን መርጃ…
የ2011 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማት በዚህ ሳምንት ተግባራዊ ይሆናል ተባለ
ተደጋጋሚ ቅሬታ በተሸላሚዎቹ ዘንድ ሲነሳበት የቆየው የ2011 የሊጎቹ ኮከቦች ሽልማት ከወራቶች መጓተት በኃላ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ…
ባህር ዳር ከተማዎች በሊጉ ላይ ስለተወሰነው ውሳኔ ቅሬታቸውን አሰሙ
ባህር ዳር ከተማዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሰረዝ መደረጉን እንደሚቃወሙ ዛሬ በላኩት ደብዳቤ አስታውቀዋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…
ወልቂጤ ከተማ ለሊግ ኩባንያው ጥያቄ አቀረበ
በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መሠረዙን ተከትሎ ክለቡ ለኮሚሽነር እና ዳኞች ተብሎ ያስገቡትን ክፍያ እንዲመለስለት ጥያቄ…
አርባምንጭ ከተማ ፌዴሬሽኑ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውሞውን ገለፀ
የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል።…