ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…
01 ውድድሮች
የፕሪምየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ታወቀ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ የአፍሪካ ውድድሮች በመሰረዛቸው ምክንያት በአዲስ የመርሐ ግብር…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት
በዓበይት ጉዳዮች ሦስተኛው ክፍል በዚህ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና አስተያየቶችን ይቃኛል። 👉 የአሰልጣኝ…
ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሐሙስ እና ዓርብ መከናከናቸው ይታወሳል። እጅግ የተቀዛቀዙ ጨዋታዎች በተስተናገዱበት…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በ17ኛው ሳምንት በተከናከኑ ጨዋታዎች የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉አሰልጣኙን የሚመለከተው ወጣቱ ግብጠባቂ በትላትናው ዕለት…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በርከት ያሉ አቻ ውጤቶች በተመዘገቡበት የ17 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ በሙሉ ነጥብ ሲጥሉ አዳማ ከተማ፣…
የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት አሁንም በሽረ ይገኛሉ
በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ
መቐለ 70 እንደርታ እና ባህር ዳር ከተማ ካለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀድያ ሆሳዕና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ወልዋሎ
ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…