ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፫) | አሰልጣኞች ትኩረት 

በ10ኛው ሳምንት ከአሰልጣኞች አንፃር እምብዛም የተከሰቱ ጉዳዮች ባይኖሩም በአስተያየቶቻቸው ላይ አተኩረን እንደሚከተለው አቅርበነዋል። 👉 የተረጋጋው ፋሲል…

ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህር ዳር ከተማው ግብጠባቂ ሀሪስተን ሄሱ ከጨዋታው መጀመር በፊት በቀይ ካርድ…

ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፩) | ክለብ ትኩረት

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ የ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው መቐለ 70 እንደርታ ሽንፈትን ሲያስተናግድ ተከታዩ ፋሲል…

ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሠረት በማድረግ በሳምንቱ በተካሄዱ ስምንት ጨዋታዎች ላይ አንፃራዊ ጥሩ አቋም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት 16 ጨዋቻዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተከናውነዋል። እኛም በዚህ መልኩ ጠቅለል አድርገን…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው ወልቂጤ በጠባብ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ሲዳማ ቡና

በአስረኛው ሳምንት ትልቅ ግምት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች መካከል ፋሲል ከነማ በሜዳው ሲዳማ ቡናን 1-0 ከረታበት ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ድል አሳክቶ ከግርጌው ተላቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና

10ኛ ሳምንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2–0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የአሰልጣኞች አስተያየትን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-3 ዩጋንዳ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም በዩጋንዳ አቻው 3-1 ከተሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድን…