ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል 

ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ

ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…

ከፍተኛ ሊግ ሐ| በርካታ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ እና ዲላ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከስድስቱ ጨዋታዎች አራቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ነቀምቴ ወደ መሪነት ሲሸጋገር መከላከያ፣ ጅማ፣ ቤንች ማጂ እና ካፋ ቡና የመጀመርያ ድላቸውን አሳክተዋል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል።  ነቀምቴ ላይ ነቀምቴ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ኤሌክትሪክ ነጥቡን ከመሪው ጋር ሲያስተካክል አክሱም፣ ገላን እና ኮምቦልቻ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተከናውነው ኤሌክትሪክ፣ አክሱም፣ ገላን እና ወሎ ኮምቦልቻ…

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

የአምስተኛው ሳምንት ማሳረጊያ የሆነው ተጠባቂው የትግራይ ክልል ደርቢን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ

ስድስት ጎሎች ከተቆጠረበት የሰበታ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለብዙሃን መገናኛ…

ሪፖርት | የሰበታ እና ፋሲል ጨዋታ በድራማዊ መልኩ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ትላንት የተጀመረው የአምሰተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ቀጥሎ ሰበታ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 3-3…

ሰበታ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 19 ቀን 2012 FT’ ሰበታ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ 10′ ፍፁም ገ/ማርያም 90+2′ ፍፁም…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት – የምድብ ሐ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 19 ቀን 2012 FT ኮልፌ ቀራኒዮ 2-0 ኢትዮጵያ መድን 45+1′ ደሳለኝ ወርቁ 79′ ተመስገን…

Continue Reading