ከፍተኛ ሊግ | መብራህቱ ኃይለሥላሴ በአክሱም ከተማ ላይ ያለውን ቅሬታ ገለፀ

ባለፈው የውድድር ዓመት ለከፍተኛ ሊጉ አክሱም ከተማ የአንድ ዓመት ውል ፈርሞ የውል ጊዜው ሳይጠናቀቅ ከቡድኑ ጋር…

ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት ተከላካይ አስፈረመ

ከቀናት በፊት ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሃል ተከላካዩ ዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ ደደቢትን ተቀላቅሏል። ባለፈው ዓመት መጀመርያ…

ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ መሆኑ የተረጋገጠው መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአዳማ ተስፋ ቡድን እና ገላን ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሻሸመኔ አዲሱ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም በባቱ ከተማ፣ ነገሌ ቦረና ፣…

ከፍተኛ ሊግ | ነቀምት ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመግባት ተወሰኖለት ኋላ ላይ ውሳኔው ተቀልብሶ በከፍተኛ ሊግ እንደሚወዳደር ያረጋገጠው ነቀምት ከተማ ስድስት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ሥነ ስርዓት ኮሚቴ አባላት ተመረጡ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ውድድር ሥነ ስርዓት የኮሚቴን የሚመሩ ሰባት አባላትን ተመርጧል። ወሎ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት እና በውድድር ደንብ ዙርያ ውይይት የሚደረግበት ቀን ተለይቶ ታወቀ። የዐቢይ…

ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፀመ

በ2011 የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ለተጋጣሚ ቡድን በሜዳው ፈተኝ የነበረው ነገሌ አርሲ አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን ለመቅጠር…

ኢትዮጵያ መድን ለቀረበበት ቅሬታ ምላሽ ሰጥቷል

የከፍተኛ ሊግ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ መድን 8 የቀድሞ ተጫዋቾች ከቀናት በፊት የአንድ ቀን ልምምድ አልሰራችሁም በሚል…

ደደቢት ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ…