” የተሰጠኝ ነፃነት ውጤታማ አድርጎናል” የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ደረጄ በላይ

ሰበታ ከተማን ከ11 ዓመት በፊት፤ በቅርቡ ደግሞ ከጅማ አባ ቡና ጋር በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

” በቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ የተጋነነ ነገር አናስብም” የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከተከታዩ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር በዕለት እሁድ ከሜዳው ውጪ ባደረገው…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ ያለ ጎል ከተለያዩ…

ሪፖርት| በከፍተኛ ውጥረት የታጀበው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል

በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር በበርካታ የሜዳ ውጭ ሁነቶች ሲንከባለል ቆይቶ ለአራት ያኽል ጊዜያት የጨዋታ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እ. – – ቅያሪዎች 69′  ዳንኤል ተመስገን…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቀሪ የ20ኛ ሳምንት እና መበደኛ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተሻሻለ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በሚያደርጉት…

ከፍተኛ ሊግ ለ| ወልቂጤ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀል ድሬዳዋ ፖሊስ ወርዷል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ወሳኝ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዕሁድ ሲካሄዱ ከነገሌ አርሲ አቻ የተለያየው ወልቂጤ ወደ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣…

የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

ሁሉም የፕሪምየር ሊግ አላፊዎች ነገ ሊታወቁ ይችላሉ የከፍተኛ ሊጉ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ከሦስቱም ምድቦች ወደ…