ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ| ፋሲል ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሰኞ ሊካሄዱ ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሀዋሳን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀምሯል

በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በፉሴይኒ ኑሁ ብቸኛ…

ሪፖርት | አርባምንጭ በተመስገን ሐት-ትሪክ ታግዞ የዓመቱን ከፍተኛ ድል በወልዲያ ላይ አስመዝግቧል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ላለመውረድ በሚደረገው ትግል ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማ እና ወልዲያን ያገናኘው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ አቻ ተለያይቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን እድል አምክኗል

የ24ኛው ሳምንት የሊጉ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የመጨረሻ በነበረው የአዲስ አበባ ስታድየሙ ጨዋታ መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ያራቀውን ድል አዳማ ከተማ ላይ አስመዘግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ብቸኛ የፍፁም…

ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2

በክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ከ24ኛው ሳምንት የዛሬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መሀከል ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ሁሉም ክለቦች እኩል 23 ጨዋታዎችን ያደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በ7 የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይቀጥላል። በክፍል…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ለ | ጅማ አባ ቡና ወደ መሪዎቹ ሲጠጋ ወራቤ፣ ነገሌ እና ካፋ ቡና አሸንፈዋል

ትላንት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሏል።…

ከፍተኛ ሊግ ለ | መሪው ሀላባ ሲሸነፍ ተከታዩ ደቡብ ፖሊስ ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 18ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ 4 ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ መሪው ሀላባ ከተማ…