የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ጨምሮ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ተመልካች በታደመበት ጨዋታ ድሬዳዋ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የደርሶ መልስ ድሉን ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጅቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ በሳላምላክ ተገኝ ብቸኛ…
ኦሊምፒክ ቡድኑ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲሸልስን አሸነፈ
ከሲሸልስ ዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
ሪፖርት | መቐለ ከተከታዮቹ ያለውን ልዩነት በማስፋት አንደኛውን ዙር አጠናቋል
መቐለ 70 እንደርታ በኦሴይ ማውሊ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ታግዞ ስምንተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ምዓም አናብስት…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
በጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ምክንያት በ10ኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቀረው የጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል…
ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
ዛሬ በተደረገ የሁለተኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን አስተናግዶ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ግብ 1-0…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ድሬዳዋን በማሸነፍ አንደኛውን ዙር 2ኛ ደረጃ በመያዝ ፈፀመ
በ13ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ዛሬ በአንጋፋው የድሬደዋ ስታድየም ተካሂዶ ሲዳማ…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ግስጋሴውን ባህርዳር ከተማን በመርታት ቀጥሏል
በ5ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ትግራይ ስታድየም ላይ ባህርዳር ከተማን ያስተናገዱት “ምዓም አናብስት” በኦሴይ ማውሊ ብቸኛ…
ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ያለ ግብ ተለያይተዋል
ከ3ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል
በ6ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡…