አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ውጤታማ ባደረጉት ቅያሪዎች ታግዞ በነቢል ኑሪ ሁለት ጎሎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0…
ሪፖርት
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዓመቱን አስራ ሁለተኛ ድል አሳክቷል
ሲዳማ ቡና በብርሀኑ በቀለ ብቸኛ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ድሬዳዋ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ብርቱካናማዎቹን ተከታታይ ድል በማጎናፀፍ ተቋጭቷል። ድሬዳዋ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡናዎች የዋንጫ ፍልሚያውን አጓጊ ማድረግ የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
ቡማዎቹ በራምኬል ጀምስ ብቸኛ ግብ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን በማሸነፍ በመካከላቸው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት…
ሪፖርት | የወልዋሎ እና አርባምንጭ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ለስድስት ሳምንታት በአዳማ ከተማ በሚቆየው የሊጉ ውድድር ከሊጉ የወረደውን ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ብዙም ከስጋት ቀጠናው…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ስሑል ሽረን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የሐዋሳ ከተማ ቆይታ መዝጊያ በነበረው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ስሑል ሽረ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጋራት…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና የመቻል ጨዋታ ግብ አልባ ሆኖ ተጠናቋል
የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል።…
ሪፖርት | ፋሲል እና ንግድ ባንክ ነጥብ በመጋራት ሐዋሳን ተሰናብተዋል
ለ45 ያክል ደቂቃዎች በጎደሎ ተጫዋቾች ለመጫወት የተገደዱት አፄዎቹ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነጥብ መጋራት ችለዋል። የ30ኛ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ በአስደናቂ ጉዟቸው ቀጥለዋል
በጠንካራ የመከላከል አቅማቸው ታግዘው ኢትዮጵያ ቡናዎች አዳማ ከተማዎችን 2-0 በመርታት የሊጉን መሪ መከተላቸውን ተያይዘውታል። ኢትዮጵያ ቡናዎች…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
በወራጅ ቀጠናው ላይ እየዳከሩ የሚገኙትን እና ከቀጠናው በአንድ ደረጃ ብቻ ርቀው የሚገኙትን ቡድኖች ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ…

