የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል። ከዚህ መርሐግብር አስቀድሞ በአሁኑ ሰዓት የሊግ…
ፕሪምየር ሊግ
ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል
የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…
የፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ቀሪ ስታዲየሞች ታወቁ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ከአዲስ አበባ በመቀጠል የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡…
የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚደረግበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት ይደረጋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታኅሣሥ 3…
የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች እና የኮሮና ቫይረስ ጉዳይ…
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የኮቪድ 19 ምርመራን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን በውጤቱም በቫይረሱ የተያዙ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ሜዳ ተወስኗል
ታኅሣሥ 3 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡ የዘንድሮ…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ዳግም በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት…
የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ከዚህ ቀደም ከተለመደው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በተለየ መልኩ ይከናውናል የተባለለት መርሐ-ግብር በቴሌቪዢን እንደሚተላለፍ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮጵያ 2-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ድሕረ ጨዋታ አስተያየት
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል
ከዛምቢያ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረባቸው ሁለት ጎሎች 3-2 ተሸንፈዋል። በኮቪድ-19 ምክንያት…