በኮሮና ምክንያት እግርኳስ ከአፍቃሪያኑ ከተለየ እነሆ በርካታ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሃገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ይፋዊ ጨዋታዎች ከመከወን…
ፕሪምየር ሊግ
“አወዛጋቢው የኮከብ ተጫዋችነት ምርጫ” ትውስታ በዮሴፍ ተስፋዬ አንደበት
ኮከብ ተጫዋችነት እና እርሱ አልተገጣጠሙም እንጂ አንፀባራቂ የእግርኳስ ዘመን አሳልፏል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ቡና የተስፋ ቡድን አሰልጣኝ…
” ይህ መሆኑ ደስ ብሎኛል ” ኤርሚያስ ኃይሉ (ጅማ አባ ጅፋር)
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻውን ጎል ያስቆጠረው ኤርሚያስ ኃይሉ ይናገራል። የ2012 የኢትዮጵያ…
ፌዴሬሽኑ ለመንግስት ደብዳቤ አስገብቷል
በኮሮናና ቫይረስ ምክንያት ሁሉም ውድድሮች መቋረጣቸውን ተከትሎ ፌዴሬሽኑ ለመንግስት አካለት ምላሽ ያስፈልጋል ባለው ጉዳይ ዙርያ ደብዳቤ…
የአንድ ቤተሰብ ሦስት ተጫዋቾች ወግ
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በተገታበት በዚህ ወቅት በፕሪምየር ሊጉ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት ወንድማማቾች ጊዜያቸውን በምን…
ሰበታ ከተማ ሜዳውን የማሻሻል ሥራ አጠናቋል
የሰበታ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎች ተሰርተው መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የይሁንታ ፈቃድ እንዲያገኝ የፕሪምየር ሊጉ ኩባንያ ሜዳውን በአካል እንዲጎበኝ…
ላልታወቀ ጊዜ የተራዘመው ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮቱ ዛሬ ይዘጋል
የ2012 የውድድር ዘመን በመጀመርያው ዙር ወቅት ከነበራቸው ድክመትምና ጥንካሬም በመነሳት በሁለተኛው ዙር የተሻለ ቡድን ይዘው ለመቅረብ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ?
የዓለም ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡት የኢትዮጵያ እግርኳስ ውድድሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ከሰዓታት በኃላ ቁርጡ…
ወልዋሎ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላልፎበታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ…
ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት…

