በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ጎንደር ላይ ባህርዳር ከተማን አስተናግዶ 3-0 አሸንፏል። በጨዋታው መጀመሪያ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ባደረገው ጨዋታ ከሽረ ነጥብ ተጋርቷል
በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የሜዳ ጨዋታቸውን ያከናወኑት ወልቂጤዎች ስሑል ሽረን አስተናግደው 0-0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። በጨዋታው…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድልን አሳካ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ጋብዞ 2ለ1 ተሸንፏል። የምስራቁ ክለብም የመጀመሪያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0 – 0 ሀዋሳ ከተማ
የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ባዶ ለባዶ መጠናቀቁ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር ጋር አቻ ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኞቹ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 5-0 ሀዲያ ሆሳዕና
በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የግብ ልዩነት ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ…
ሪፖርት| ወልዋሎ ከሀዋሳ ነጥብ በመጋራት ከመሪነቱ ተንሸራቷል
ከስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ የተገናኙት ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ አዳማ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሆሳዕና ላይ የግብ ናዳ አዘነቡ
በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ሀዲያ ሆሳዕናን 5-0…
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር – – ቅያሪዎች – …
Continue Reading