የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በሚያደርጉት…
ፕሪምየር ሊግ
ከፍተኛ ሊግ ለ| ወልቂጤ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ሲቀላቀል ድሬዳዋ ፖሊስ ወርዷል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ወሳኝ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዕሁድ ሲካሄዱ ከነገሌ አርሲ አቻ የተለያየው ወልቂጤ ወደ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣…
የቡና እና መቐለ ጨዋታ ለማክሰኞ ተራዝሟል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ 04:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የቡና እና…
ጅማ አባ ጅፋር ላይ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላለፈ
በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር እና በመቐለ 70 እንደርታ መካከል በጅማ ስታዲየም በተደረገው…
አፍሪካ ዋንጫ | ሑሴን ሻባኒ እና ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ግብፅ ያመራሉ
የኢትዮጵያ ቡናው ብሩንዳዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ እና የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ወደ አፍሪካ ዋንጫ…
ድሬዳዋ ከተማ በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው ዙር ጅማሮ ላይ ከክለቡ ያሰናበታቸው ኃይሌ እሸቱ፣ ዮናታን ከበደ እና ወሰኑ ማዜ “ከክለቡ…
Ethiopian Premier League suspended indefinitely
The Ethiopian Football Federation has today officially suspended the Ethiopian Premier League matches indefinitely after days…
Continue Readingየነገው የቡና መቐለ ጨዋታ ሲሰረዝ ፕሪምየር ሊጉም ተቋርጧል
ያለፉትን ቀናት ሲያወዛግብ የቆየው የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ነገ እንደማይካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በድጋሚ ተራዘመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ትላንት ያልተካሄደውና ነገ አዳማ ላይ በዝግ ይካሄዳል የተባለው የቡና እና መቐለ…