በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ እና ስሑል ሽረ በሊጉ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ነጥብ ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
መቻሎች በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሩት ግብ ከጦና ንቦች ጋር 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ መጋራት ችለዋል። 31ኛ ሳምንት…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በሚደረገው ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ አለሁ ብሏል
አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ውጤታማ ባደረጉት ቅያሪዎች ታግዞ በነቢል ኑሪ ሁለት ጎሎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ሦስተኛው መርሐግብር 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በማጋራት…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቻል
በአንድ ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ክለቦች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ አንድ ነጥብ 7…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሰንጠረዡ አካፋይ ለመሻገር አዳማ ከተማ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጣበትን ዕድል ለማለምለም የሚያደርጉት ፍልምያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዓመቱን አስራ ሁለተኛ ድል አሳክቷል
ሲዳማ ቡና በብርሀኑ በቀለ ብቸኛ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በሆነ ውጤት በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ድሬዳዋ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ብርቱካናማዎቹን ተከታታይ ድል በማጎናፀፍ ተቋጭቷል። ድሬዳዋ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ነብሮቹ ከደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ለማለት ኤሌክትሪኮች ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ የሚፋለሙት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና
ከተከታታይ ሽንፈቶች ለማገገም ወደ ሜዳ የሚቀርቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች እና በሀዋሳ ቆይታቸው በሰባት የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ ከወራጅነት…

