ወልዋሎዎች ከሱዳኑ ሂላል አልሳሕል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው…
ዜና
ወሳኙን የቻምፕዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ
ሲዳማ ቡና የሚያካሂደው የቻምፕዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ ሀገራችንን…
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው ቡድን ታውቋል ግብፅ የ2027 ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማለፍ ተስፋው እንዴት ነው ?
በሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታ ሀገራችንን የወከለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር…
የዐፄዎቹ ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ረዳት አሰልጣኞች እነ ማን እንደሆኑ ታውቋል። ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ የጀመሩት ፋሲል…
የሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾች ተገቢነት ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል
በተመስገን ብርሃኑ እና በፀጋአብ ግዛው ጉዳይ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል። ሶከር ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ባቀረበችው ዘገባ ፀጋአብ…
ሁለገቡ ሽመክት ጉግሳ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሽረ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ሻምፒዮንስ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል። በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ…
ፈረሰኞቹን የሚቀላቀለው ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ማነው?
የውጪ ሀገር ተጫዋች እንዳያስፈርሙ እግድ የተጣለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቤልጂየማዊ አሠልጣኝ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በ2019 የውድድር ዓመት…

