ካሜሮናዊው አጥቂ ምዓም አናብስቱን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ቀደም ብለው በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበራቸው ጋናዊው አማካይ ኢማኑኤል…
ዜና
መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
መድንን ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲሠራ የሰነበተው ግብ ጠባቂ ምዓም አናብስትን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል። ከሦስት…
ጋናዊው የተከላካይ አማካይ ምዓም አናብስትን ተቀላቀለ
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ሲያስፈርም የተጣለበት እገዳም ተነስቷል። በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ሳያደርጉ የቆዩት መቐለ 70 እንደርታዎች…
የዋልያውን እና የፈረኦኑን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን ዓርብ እኩለ ለሊት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ግብፅ ፍልሚያ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…
ከዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀንሷል
ዛሬ ሌሊት ወደ ሞሮኮ ከሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ተቀንሶ 23 ተጫዋቾች እንደሚጓዙ እርግጥ ሆኗል።…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የሆነችው ግብፅ ሞ ሳላን ጨምሮ ወሳኝ ተጫዋቾች የጠራችበትን የ24 ተጫዋቾች ስብስብ ይፋ አድርጋለች።…
የካሜሩን ረዳት አሰልጣኝ ከነገው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
👉 “ስጋቴ ይህን ጋዜጣዊ መግለጫ ለምን በዚህ ሰዓት ማድረግ እንዳስፈለገ አልገባኝም። በዚህ ሰዓት ቡድናችን ልምምዱን እያደረገ…
የታገዱ ክለቦች እነማን ናቸው?
አምስት ክለቦች ዝውውር እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። አምስት ክለቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዝውውር እንዳይፈጽሙ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። በ2016 የውድድር…
የትናንሾቹ ሉሲዎች አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ምን አሉ?
👉 “ተጋጣሚያችን ለፍቶ ያስቆጠረብን አንድ ጎል ነው ፤ አራቱን እኛ ነን የሰጠናቸው።” 👉 “ጨዋታው ሲጀምር ባልሠራንበት…
‘ኮርማዎቹ’ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን በውሰት ሰጥተዋል
በቅርቡ ‘በሴሪ ኤ’ የመጀመርያ ጨዋታውን ያደረገው ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል በ2015 የቶሪኖ…
Continue Reading
