ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በይፋ ሊለያይ መቃረቡን ሶከር ኢትዮጵያ ከታማኝ ምንጮቿ አረጋግጣለች። ከ2012 ጀምሮ…
ዜና

ሪፖርት | መድን ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ኢትዮጵያ መድን ጨዋታው ሊገባደድ ደቂቃዎች ሲቀሩት ያሬድ ዳርዛ ባስቆጠራት ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
👉”ጨዋታው ከመሪዎቹ እንዳንርቅ ይረዳን ስለነበረ ጠንካራ ፉክክር ነው ያደረግነው” ያሬድ ገመቹ 👉”ዛሬ ደስ ያለኝ ነገር እንቅስቃሴያችን…

ሪፖርት | ነብሮቹ ቡናማዎቹን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ የግሉ አድርጓል። ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ሁለት…

ደቡብ ፖሊስ የመፍረስ ስጋት ተደቅኖበታል ?
“በበጀት እጥረት የተነሳ ይሄ መሆኑ ያሳዝናል” ኮማንደር ግርማ ዳባ የስፖርት ክለቡ ምክትል ፕሬዝዳንት “ግራ ገብቶን በካምፕ…

ከፍተኛ ሊግ | የአንደኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
በቶማስ ቦጋለ እና በጫላ አቤ ትናንት የጀመረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬም በ11 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ስድስቱ…
Continue Reading
ከፍተኛ ሊግ | የ2015 የውድድር ዓመት ዛሬ በተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ጀምሯል
በሦስት ከተሞች የሚደረገው የዘንድሮው የከፍተኛ ሊግ ዛሬ ባስተናገዳቸው ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሰፊ ልዩነት ያሸነፈበትን ጨዋታ…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ስብስቡን አጠናክሮ ለውድድሩ ተዘጋጅቷል
በቴዎድሮስ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር የአሰልጣኝ ቡድን አባላት እና አዳዲስ…

ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርጉ ተገለፀ
ጥር ላይ የቻን ውድድር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊል የዝግጅት ጊዜውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርግ ተመላክቷል። የሀገር…

ከፍተኛ ሊግ | ንብ ቡድኑን በማጠናከር ዝግጅቱን አጠናቋል
ንብ በሚል የቀድሞው አንጋፋ ስያሜው በከፍተኛ ሊጉ ላይ የሚካፈለው ክለብ በተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾች ራሱን በማጠናከር ዝግጅቱን…