ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት ላይ የተመረኮዙ ዕውነታዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲህ…
Continue Readingዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ዝግጅቱን ይጀምራል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ሁለት የምድብ ጨዋታቸውን መጋቢት ወር ላይ ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚያደርጉት ዋልያዎቹ…
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ሁለተኛ ዙር የሚደረግበት ስፍራ ሲታወቅ ክለቦች ተቃውሞ አሰምተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመርያ ዙር ዛሬ ሲጠናቀቅ የሁለተኛ ዙር የሚጀምርበት ጊዜ እና የሚካሄድበት ስፍራ…
የ2013 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በሁለት ከተሞች ተጀመረ
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስራ አራት ቡድኖች መካከል በሁለት ከተሞች የሚካሄደው የ2013 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
ዘወትር እንደምናደርገው በመጨረሻው የትኩረት ፅሁፋችን ከሦስቱ ርዕሶቻችን ውጪ ያሉ ሀሳቦችን እንዲህ አንስተናል። 👉 የሊጉ የጅማ ቆይታ…
የቀድሞው ተጫዋች ወደ ሀገሩ ሊመለስ ነው
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች በመጫወት የሚታወቀው ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) ከዓመታት ውስብስብ ችግር በኋላ…
አፍሪካ | የካፍ ፕሬዝዳንት ዕግድ ተነሳ
ከወራት በፊት ከካፍ ፕሬዝዳንትነታቸው በእግርኳሱ የበላይ አካል ፊፋ የእግድ ውሳኔ የተላለፈባቸው አህመድ አህመድ የተላለፈባቸው የእግድ ውሳኔ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
የአስራ አንደኛው ሳምንት ትኩረት ሳቢ የሰልጣኞች ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉የአሰልጣኝ ሹም ሽር…
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የአንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ረፋድ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በአስራ አንደኛው ሳምንት በተከናከኑ ጨዋታዎች የተመለከትናቸውን ትኩረት ሳቢ ተጫዋች ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 የባለ ሐት-ትሪኩ…