በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበትን ቀን ዝግጅት ክፍላችን…
ዜና

ሀድያ ሆሳዕና የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ በነብሮቹ ቤት የሚያቆያቸውን ውል አድሰዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን 8ኛ ደረጃ…

ወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
የጦና ንቦቹ ረዳት አሰልጣኝ ታናሽ ወንድም የሆነው ተጫዋች ቡድኑን ተቀላቅሏል። በክረምቱ የፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ላይ…

መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ከደቂቃዎች በፊት የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው…

መቻል የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው መቻል በዛሬው ዕለት የሦስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ዐፄዎቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
ፋሲል ከነማ ለከርሞ እራሱን ለማጠናከር ወደ ዝውውሩ በመግባት የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ስድስተኛ በመሆን…

ድሬደዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሁለተኛ በመሆን ያጠናቀቁት ብርቱካናማዎቹን አዲስ አሰልጣኝ አግኝተዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ወላይታ ድቻ የክረምቱ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የጦና ንቦቹ ከአዲስ አዳጊው ክለብ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች…

ስለ ተጫዋቾች ዝውውር እና የክለቦች ክፍያ አስተዳደር መመሪያ አተገባበር መግለጫ ተሰጥቷል
“መሬት እንሰጣችኋለን ብለው ተጫዋች ለማስፈረም የሚጥሩ ክለቦች እንዳሉ ሰምተናል።” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ “እንደዚህ ደንብ የመመሪያ…

አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
አዲስ አዳጊው አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም የተመለሰው…