በክረምቱ የዝውውር መስኮት ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ የነበረው ግብ ጠባቂ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት…
ዜና

አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከካሜሩን ጋር ለሚያደርገው የ2ኛ ዙር ከ17…

አራት ኢትዮጵያዊያን ዕንስት ዳኞች ወደ ሎሜ ያመራሉ
አራት ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ወደ ቶጎ ይጓዛሉ። በምሮኮ አስተናጋጅነት በ2026…

ከነዓን ማርክነህ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊቢያ ክለብ አቅንቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊቢያው አል መዲና…

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚካሄድበት ከተማ ታውቋል
ከደቂቃዎች በፊት ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት ሦስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ በየት ከተማ እንደሚካሄድ ታውቋል። ከየካቲት 5-7 ባሉት…

የኢትዮጵያ ዋንጫ በመዲናዋ ከተማ አይካሄድ ይሆንን?
ሦስተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ በአዲስ አበባ ሊካሄድ አስቀድሞ መርሐ ግብር ቢወጣለትም በመዲናዋ የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል
በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሎ የቆየው ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል
ኢትዮጵያ መድኖች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በመጀመሪያው ዙር ከተከታያቸው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት…

የሱፐር ስፖርት ቀጥታ የጨዋታ ሽፋን ዳግም መቼ ይመለሳል?
ከባለፉት አራት ዓመታት አንጻር ዘንድሮ የቀጥታ ስርጭት ሽፋኑ የቀነሰው ሱፐር ስፖርት ዳግም መቼ የሊጉን ጨዋታዎች ለማስተላለፍ…

ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
ላለፉት ወራት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በዘንድሮው የ2017…