በየትኛውም ሀገር በእግርኳስ እድገት ለማምጣትና በየደረጃው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድኖችን ለመገንባት በየሃገራቱ የሚገኙ ክለቦች የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የላቀ…
የግል አስተያየት
አስተያየት | በእግርኳሳችን ትኩረት የተነፈገው ሥልጠና
እግርኳስ በከፍተኛ ፍጥነት የሚከወን፣ የእንቅስቃሴው ጥድፈት ለብዙ ስህተት የሚዳርግ፣ በጨዋታ ወቅት ደግሞ ተገቢውን እርማት ለመውሰድ ፋታ…
Continue Readingአስተያየት | የቡድን ሥራ-ጠል ነን?
ትብብር የማይታይበት የሥልጠናችን ከባቢ በሃገራችን እግርኳስ ከታዳጊዎች ሥልጠና ጀምሮ ከፍ እስካለው እርከን ድረስ በአብዛኛው አብሮ የመስራት፣…
አስተያየት | የታዳጊዎች ሥልጠና ጉዳይ
በዚህ ዘመን እግርኳሳችን ለሚገኝበት ደረጃ በተለያዩ የሥልጠና መንገዶች ከታች የሚመጡ ታዳጊዎች በቂ እንደሆኑ ይሰማኛል፡፡ በአዲስ አበባ…
Continue Readingአስተያየት | የአንጋፋ አሰልጣኞቻችን የተሰነደ ኗሪ ታሪካቸው የት አለ?
በሀገራችን እግርኳስ የእኛው በሆኑት አንጋፋ አሰልጣኞቻችን የተደረሱ መጻህፍትን ማግኘት እጅጉን አስቸጋሪ ነው፡፡ እነዚህ ባለሙያዎች የበርካታ ዓመታት…
አስተያየት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል…?
በኮሮና ምክንያት እግርኳስ ከአፍቃሪያኑ ከተለየ እነሆ በርካታ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሃገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ይፋዊ ጨዋታዎች ከመከወን…
አስተያየት | የኢትዮጵያ እግርኳስ እና የኮሮና ቫይረስ ፈተና
ከአራት ወራት ገደማ በፊት ከቻይናዋ ሁዋን ግዛት የተነሳው የኮሮና ቫይረስ ከፍ ባለ ፍጥነት እየተሰራጨ ለዓለም ሀገራት…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት
በዓበይት ጉዳዮች ሦስተኛው ክፍል በዚህ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና አስተያየቶችን ይቃኛል። 👉 የአሰልጣኝ…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በ17ኛው ሳምንት በተከናከኑ ጨዋታዎች የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉አሰልጣኙን የሚመለከተው ወጣቱ ግብጠባቂ በትላትናው ዕለት…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በርከት ያሉ አቻ ውጤቶች በተመዘገቡበት የ17 ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ በሙሉ ነጥብ ሲጥሉ አዳማ ከተማ፣…

