ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ዝውውር
ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከረጅም ጊዜ…
ሽረ እንዳሥላሴ ዓብዱሰላም አማንን አስፈረመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…
ሀዋሳ ከተማ የብሩክ በየነን ዝውውር አጠናቀቀ
ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ ወልቂጤ ከተማን ለቆ ሀዋሳ ከተማን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…
ደቡብ ፖሊስ በረከት ይስሀቅን አስፈረመ
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ከረጅም ዓመታት በኃላ መልሶ የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ ካደገ…
ከፍተኛ ሊግ: አዲስ አበባ ከተማ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊግ ክለብ የሆነው አዲስ አበባ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈጸም ለ2011 የውድድር ዘመን ዝግጅት በማድረግ ላይ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አምስተኛ የውጪ ተጫዋች አስፈረመ
ባለፈው ሳምንት የአራት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው ተከላካይ ኤድዊን ፍሪምፖንግ ማንሶን ማስፈረሙን ይፋ…
ጅማ አባ ጅፋር የማማዱ ሲዴቤን ዝውውር አጠናቀቀ
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የኮከብ ግብ አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ መልቀቅ የፈጠረውን…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ሰባት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እየደረሰ በተደጋጋሚ የሚመለሰው ሀላባ ከተማ ዘንድሮም ወዳሰበበት ሊግ ለመቀላቀል…
ኢትዮጵያ ቡና የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ኢትዮጵያ ቡና ለሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ የደሞዝ ማሻሻያ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን ሲያራዝም ከሌሎች ሁለት ተጫዋቾች ጋር…

