ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል

በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…

አብዲሳ ጀማል አዲስ ክለብ አግኝቷል

ከአዳማ ከተማ ጋር በውዝግብ የተሞላ ግማሽ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አጥቂ ወደ ነጭ እና ሰማያዊ ለባሾቹ ቤት…

ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል

ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል

አጥቂው እስራኤል እሸቱ የልጅነት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። የሁለተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በነገው ዕለት ፋሲል…

መድን ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች አማካይ እና የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ኢትዮጵያ መድን ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባጅፋር የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ፈራሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ…

ባህርዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የውድድር አጋማሽ የዝውውር መስኮትን በመጠቀም የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር…

ሚሊዮን ሠለሞን ወደ አዲስ ክለብ አመራ

ከስድስት ወራት በፊት ሀዋሳን የተቀላቀለው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

ሙጅብ ቃሲም የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል

በአጋማሹ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አጥቂ አስፈርመዋል። ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ…