በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት የሚመራው መቻል የአጥቂ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተጠበቀው ልክ ተፎካካሪ…
ዝውውር
ሽረ ምድረ ገነት የአጥቂን ዝውውር አጠናቀቀ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቀጠል ተስማማ
ባህር ዳር ከተማዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች በዝውውር…
የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…
ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ኬንያዊው የግብ ዘብ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ንግግር እያደረገ ይገኛል። በዛሬው ዕለት አቤል ያለውን በማስፈረም የሻሂዱ ሙስጠፋን ውል…
ሽመክት ጉግሳ ወደ ሽረ ምድረ ገነት አመራ
ሽረ ምድረ ገነት ሁለገብ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ቀደም ብሎ በዝውውሩ መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣ በኃይሉ…
ወጣቱ የግራ መስመር ተከላካይ ውሉን አራዘመ
የአቤል ያለውን ዝውውር እየፈፀሙ የሚገኙት ፈረሰኞቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን ውል ማራዘማቸው ታውቋል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
አቤል ያለው ወደ ሌላ ክለብ ሊያመራ ነው
በቅርቡ ከመቻል ጋር ስምምነት አድርጎ የነበረው አቤል ያለው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። ከኢትዮጵያ…
ጌታነህ ከበደ አዲስ ክለብ ለማግኘት ከጫፍ ደርሷል
ወደኢትዮጵያ ቡና ለማምራት ጠንከር ያለ ንግግር ላይ የነበረው ጌታነህ ከበደ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ…
አዞዎቹ ናይጀርያዊን አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ቁመታሙ ናይጀርያዊ አዞዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት ቀደም ብለው የወሳኙ አጥቂያቸው አሕመድ ሔሴን፤ አማካዩ…

