መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …
ዜና
ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ውሉን አድሷል
ኤኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ለተጨማሪ 1 ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኦቮኖ በመጀመሪያ ዓመት…
መከላከያ ተመስገን ገብረኪዳንን አስፈረመ
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ ክለቦች መዘዋወራቸውን ቀጥለዋል። ተመስገን ገብረኪዳንም ወደ መከላከያ አምርቷል። የአጥቂ መስመር…
አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
ሊጉን በሁለተኝነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ፊርማ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። ኄኖክ አዱኛ ከአንድ ዓመት የጅማ…
የስከንደርቡ እገዳ የቢኒያም በላይን የአልባኒያ ቆይታ ያጠራጥር ይሆን?
የ2017/18 የአልባኒያ ሱፐርሊጋ እና የጥሎ ማለፉን ዋንጫ ያሸነፈው ኬኤፍ ስከንደርቡ በአውሮፓ የእግርኳስ ማህበር የተጣለበት የ10 ዓመት…
ባዬ ገዛኸኝ እና ሲዳማ ቡና ተለያዩ
በውድድር አመቱ መጀመሪያ ሲዳማ ቡናን ለሁለት ዓመታት ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ የዓንድ አመት ኮንትራት እየቀረው…
መከላከያ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
መከላከያ የሦስት ተጫዋቾችን ፊርማ በዛሬው እለት አጠናቋል። ፍቃዱ ዓለሙ፣ ዳዊት ማሞ እና ዓለምነህ ግርማ የጦሩ ንብረት…
“ጠንካራ ጎናችን ስብስባችን ነው” የባህር ዳር ከተማ አምበል ደረጄ መንግስቱ
በሁለት ምድቦች ተከፍሎ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በቀጣይ አመት ወደ ዋናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…