የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር ነገ ይከናወናል

በ2010 ሳይጠናቀቅ ወደ 2011 የተሸጋገረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር በነገው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ስታድየም…

ጅማ አባ ጅፋር በውሳኔው ፀንቷል 

የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሸ ፍፃሜ ጨዋታውን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለማድረግ መርሐ ግብር ወጥቶለት የነበረው ጅማ አባ ጅፋር…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል 

በዝውውር መስኮቱ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀለ የሚገኘው የአዳማ ከተማ ሴቶች ቡድን ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን…

ጅማ አባ ጅፋር ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሱን አግልሏል

የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በነገው እለት እንደሚከናወኑ ሲጠበቁ የ2010 የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር…

አዲስ አበባ ከተማ መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ የሊጉ ልምድ ያላቸው መኮንን ገብረዮሀንስን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።  አዲስ…

ሀዋሳ ከተማ ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ

ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ሳምንታት በፊት አስፈርሞት ከነበረው ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲ ጋር መለያየቱ ታውቋል።  አጥቂው…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት የስራ ድርሻ ድልድል ተከናወኗል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ከተከናወነ በኋላ እንደ አዲስ በተዋቀረው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ የዳኞች ኮሜቴ ዋና…

ከፍተኛ ሊግ| ኤሌክትሪክ 11 ተጫዋቾች ሲያስፈርም በቡድኑ የሚቆዩትንም ለይቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 11 አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም አስር የታዳጊ ተጫዋቾችን በዋናው ቡድኑ ውስጥ አካቶ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት…

የአማራ ዋንጫ በጥቅምት ወር ይደረጋል

የውድድር ዓመቱ ከመጀመሩ በፊት ከሚከናወኑ ውድድሮች አንዱ የሆነው የአማራ ዋንጫ ጥቅምት መጀመርያ ላይ ለማካሄድ እንደታቀደ ታውቋል።…

Sep 23, 2018 – Match Day Roundup 

St. George Progress to the Ethiopian Cup Semi-Finals Last season’s Premier League runners up St. George…

Continue Reading