በትላንትናው ዕለት የኬንያ፣ ቶጎ እና ጋና ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ያስፈረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ደግሞ ናይጄርያዊ…
ዜና
አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አንጋፋው አጥቂ አንዱዓለም ንጉሴ “አቤጋ” በአንድ ዓመት የውል ኮንትራት ለጦና ንቦቹ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በሊጉ ለረጅም ዓመታትን…
ሲዳማ ቡና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
ሲዳማ ቡና የስፖንሰር ስያሜው መጠናቀቂያ ዓመት ላይ በሆነው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ቻምፒዮን መሆን ችሏል። ካለፉት ዓመታት…
የከፍተኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት የሚደረግበት ቀን ተሸጋሽጓል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አዲሱ የውድድር ዓመት እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት እና ያለፈው ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት የሚቀርብበት…
ዮሴፍ ዳሙዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል
ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዳሙዬን ከድሬዳዋ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሞታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ…
ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት የውጪ ዜጋዎችን አስፈረመ
በጥቂት ቀናት ውስጥ የሚዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቦቻችንን ጥድፊያ ውስጥ የከተታቸው ይመስላል። ባልተለመደ ሁኔታ የውጪ…
የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ስልጠናዎች አዘጋጀ
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች ፤ ለኮሚሽነሮች እንዲሁም ለክለብ አመራሮች እና ለተጫዋቾች ስልጠና ሊሰጥ ነው። የ2010 የውድድር…
ደቡብ ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሀሙስ ጥቅምት 8 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-2 ሲዳማ ቡና 67′ ሄኖክ ድልቢ 13′ አዲስ…
Continue Readingኢትዮጵያ ቡና ላይቤሪያዊ አጥቂ አስመጥቷል
ኢትዮጵያ ቡና የፊት መስመር አማራጩን ያሰፋበትን ዝውውር አጠናቋል። ካለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ኢትዮጵያ ቡናን ማሰልጣን…

