በኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ከተለመዱ ጉዳዮች አንዱ የተጫዋቾች ለሁለት ክለብ መፈረም እና ውዝግብ ውስጥ መግባት…
ዜና
አመለ ሚልኪያስ ወደ መቐለ ከተማ አመራ
መቐለ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አመለ ሚልኪያስን በአንድ አመት ኮንትራት የግሉ አድርጓል፡፡ አመለ ባለፈው የውድድር አመት…
አሜ መሐመድ በይፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂው አሜ መሐመድን በዛሬው እለት በይፋ አስፈርሟል፡፡ ያለፉትን 3 የውድድር ዘመናት በጅማ አባ ቡና…
IR Tanger Hands Trial Stint to Ethiopian Defender
Moroccan side IR Tanger has given a 20 days tryout stint to Ethiopian international Mujib Kassim…
Continue Readingየሞሮኮው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል
በሞሮኮ ቦቶላ ፕሮ ሊግ የሚሳተፈው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ ሙጂብ ቃሲም የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል፡፡ የብሔራዊ ቡድን…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ 12 አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት አመት ተመልሶ የወረደው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ለመመለስ እንዲረዳው…
የሴቶች ዝውውር | እፀገነት ብዙነህ ደደቢትን ተቀላቀለች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግራ መስመር ተከላካይ የነበረችው እፀገነት ብዙነህ ለደደቢት ለመጫወት በዛሬው…
ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በረከት ተሰማ ክለቡን መቀላቀሉ…
ዱላ ሙላቱ ለመቐለ ከተማ ፈረመ
መቐለ ከተማ ያለፉትን 4 አመታት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ዱላ ሙላቱን በእንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የጁ ፍሬ እና ናኖ ሁርቡ ወደ ተከታዩ…

