Sidama Bunna, Hawassa Ketema and Dire Dawa registered victories at home on week 14 fixtures of…
Continue Readingዜና
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 አዲስ አበባ ከተማ | የአሰልጣኞች አስተያየት
የ2008 ቻምፒዮኖቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአበባ ቢቂላ ስታዲየም አዲስ አዳጊውን አዲስ አበባ ከተማን አስተናግደው ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል፡፡…
ፕሪምየር ሊግ | ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ አዳማ እና ወላይታ ድቻ በሜዳቸው ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት 2ኛ ቀን 7 ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ አዳማ እና…
የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታድየም ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው ወልድያ 1-1…
የጨዋታ ሪፖርት | ድሬዳዋ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል
በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ዛሬ ድሬዳዋ ላይ ድሬደዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ…
የጨዋታ ሪፖርት | የምንተስኖት አዳነ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን በሰንጠረዡ አናት ላይ አቆይቶታል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዲስ አበባ…
የጨዋታ ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከ10 ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ጅማ አባ ቡናን 2-1 በመርታት በአመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 አአ ከተማ 89′ ምንተስኖት አዳነ 40′ ኃይሌ እሸቱ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡…
Continue Readingድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTድሬዳዋ ከተማ 1-0 ፋሲል ከተማ 1′ ሀብታሙ ወልዴ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በድሬዳዋ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]
ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2009 FT አዳማ ከተማ 0-0 መከላከያ – – FT ሲዳማ ቡና 2-0…
Continue Reading
