ሴካፋ በኬንያ ሞምባሳ እያካሄደው ባለው ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ዓመት የተለያዩ ውድድሮች እንዲያዘጋጁ የመረጣቸው ሀገራት ይፋ አድርጓል።…
ዜና
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ልደታ ክ/ከ እና መቻል ድል አርገዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቅ አንዱ…
የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል
ዘንድሮው የውድድር ዓመት እንደ ዕቅዳቸው ያልሄደላቸው ባህር ዳር ከተማዎች የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ባለፈው የውድድር…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ዌልሱ ክለብ አምርቷል
ልዑል ወርቅነህ በነፃ ዝውውር ወደ ዌልሱ ክለብ ማቅናቱ ታውቋል። ላለፉት ስድስት ወራት በእንግሊዝ ታችኛው ዲቪዝዮን ክለብ…
ጎፈሬ እና ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ተጣምረዋል
ግዙፉ የሀገር በቀል ስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ለሶስት ዓመታት በሚቆይ የውል…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ መድን ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 3ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን…
ለድሬ ዋንጫ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል
ከየካቲት 16 ጀምሮ በሦስት የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ለሚደረገው የድሬ ዋንጫ ጨዋታ የኢትዮጵያ…
Continue Reading
የአቡበከር ናስር አሁናዊ ሁኔታ
አሰልጣኝ ሩላኒ ማክዌና በአቡበከር ናስር ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ዙርያ አስተያየት ሰጥተዋል። ከሳምንታት በፊት የደቡብ አፍሪካው ክለብ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
አቤል ያለውን ወደ ግብፅ የሸኙት ፈረሰኞቹ በከፍተኛ ሊጉ ክለብ የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው የአጥቂ መስመር ተጫዋች…
የግብፁ ክለብ የአቤል ያለው ዝውውር ማጠናቀቁን ይፋ አደረገ
የግብፁ ክለብ ‘Zed’ ወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው ማስፈረሙ…

