ለሉሲዎቹ የአፍረካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 30 ተጫዋቾች ተመርጠዋል

  የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የካቲት 27 ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው የ2016 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ በመጪው…

Continue Reading

ኢትዮጵያ በ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶማልያን ትገጥማለች 

ባሳለፍነው አርብ የሩዋንዳ መዲና በሆነቸው ኪጋሊ የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች እና ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋነጫ…

በ2017 የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያ ከ ግብፅ ጋር ተደልድላለች

ማዳካስካር ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ድልድሉ አርብ ሲወጣ ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ተደልድላለች፡፡ ግብፅ…

የሳላዲን የቅዱስ ጊዮርጊስ ዝውውር ወደ መጠናቀቁ ተቃርቧል

ከወራት በፊት ከአልጄርያው ክለብ ኤምሲ አልጀርስ ጋር በይፋ ከተለያየ በኋላ ክለብ አልባ ሆኖ የቆየው ሳላዲን ሰኢድ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእሁዱ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ዝግጅት እያደረገ ነው

በ2016 የካፍ ቻምፒዮስ ሊግ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦሌ ሚሌንየም አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው የልምምድ ሜዳው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ተጀምሯል

53 ክለቦች በ7 ምድቦች ተከፍለው የሚወዳደሩበት የ2008 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ባለፈው ቅዳሜ ተጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ጨዋታዎችም ቦዲቲ…

Continue Reading

Kidus Giorgis’ Brian Umony out for 3 month 

Kidus Giorgis faces three long months without Ugandan international Brian Umony after the forward suffered a…

Continue Reading

‹‹ በሊዮፓርድስ ጨዋታ የፈጠርነው ስህተት እንዳይደገም ጥረት እናደርጋለን ›› አሰልጣን ገብረመድህን ኃይሌ

  የ2007 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በ2016 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ይካፈላል፡፡ በቅድመ ማጣርያው የግብፁ ምስር…

መከላከያ ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ዝግጅት እያደረገ ነው

  ሃገራችንን ወክሎ በ2016 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮኑ መከላከያ በመጪው ቅዳሜ ከግብፁ…

ፍቅሩ ተፈራ ወደ ባንግላዴሽ ሊያመራ ከጫፍ ደርሷል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ወደ ባንግላዴሽ ሊግ ሊያቀና እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ፍቅሩ በባንግላዲሽ ፕሪምየር ሊግ ለሚወዳደረው ሼክ…